09/25/2026
🌼 እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
በBlue Nile Ethiopian Restaurant
የመስቀልን በዓል በፍቅር፣ በደስታ እና በኢትዮጵያዊ መንፈስ አብረን እናክብር! 🇪🇹
🍽️ የተለያዩ ጣፋጭ የኢትዮጵያ ምግቦች
☕ ባህላዊ የቡና ሥነ-ሥርዓት
🎉 የበዓል ድባብ
❤️ ቤተሰብና ጓደኛሞችን ይዘው ይምጡ!
መስቀልን አብረን እናክብር!
Blue Nile Ethiopian Restaurant #