AFRO MART & CAF'E

AFRO MART & CAF'E AFRO MART & CAF'E is owned and operated by ETHIO COFFEE HOUSE. We are an African restaurant, café. and market serving African foods and goods for all Africans.

ADWA / ADWA / ADWAአድዋ የጥቁር ህዝብ የድል ቀን በናሽቪል ቴነሲ !የፊታችን ቅዳሜ 03/09/2024 4:00PMAt 2421 edge-o-Lake DrAntioch TN 37013
03/06/2024

ADWA / ADWA / ADWA
አድዋ የጥቁር ህዝብ የድል ቀን በናሽቪል ቴነሲ !
የፊታችን ቅዳሜ
03/09/2024 4:00PM
At 2421 edge-o-Lake Dr
Antioch TN 37013

12/22/2023

አፍሮ ማርት እና ካፌ!
ኢትዬ ኮፊ ሀውስ!
እንኳን ለ አሜሪካ የገና በአልና እና ለአዲሱ አመት 2024 አ.ም በሰላም አደረሶት እያልን ;
ታላቅ ቅናሽ በአፍሮ ማርት በአሉን ምክንያት በማድረግ 10%
ከ12/22/2023
እስከ 12/29/2023
የሚሆን ።
የመስቀል ጤፍ ወይም የሰላምታ ነጭና ጥቁር ጤፍ; $50
ይገብስ ዱቄት፣
አንደኛ ደረጃ ታጥቦ የተቀሸረ ቡና አለንና
መጥተው ይሸምቱ።
AFRO MART & CAFÉ
2510 Murfreesboro pike Suite # 10
Nashville TN 37217.
(615) 578 0124

{ BUSINESS FOR SALE } # AFRO MART & CAFÉ:} ( African & Carebean )Grocery Store and full restaurant with Café∆ Fresh food...
10/10/2023

{ BUSINESS FOR SALE }
# AFRO MART & CAFÉ
:} ( African & Carebean )
Grocery Store and full restaurant with Café
∆ Fresh food & beverage
∆ Beer
∆ Butchery for Beef,Lamb,Goat,Chicken
∆ Groceries
∆ Mony transfer
∆ Phone Card
∆ TN Education Lottery
∆ Cigarette
∆ EBT
∆ Served African food breakfast, Lunch and Dinner
:} For sale
:} Business only
On prime Location of

:} 2510
Murfreesboro pike suite #10
:} 3000sq ft

:} From Nashville downtown 20 mint & 12mile
:} From nashville international Airport 13 mint & 5.5 mile
:} From Vanderbilt 20 mint &13 mile
:} From Andrew Jackson’s Hermitage home 21mint & 13 miles
:} The Nashville
City man street
MURFREESBORO PIKE
:} Trafic 39,935 per/hour
:} Population Nashville Area 703,953 12.1%up2022
:} The Nashville Metro area is home to 139,703 immigrants.
:} For more info (615)578-0124

ገንዘብ ወደ አገር ቤት በከፍተኛ ምንዛሪ እንደምንልክ ያውቃሉ ?ገንዘብ ለቤተሰቦ ፣ ለዘመዶ ፣ ለወዳጆ  በባንክ ሂሳብ ቁጥራቸው ( direct deposit ) ይላኩላቸው !!ይምጡና AFRO M...
08/30/2023

ገንዘብ ወደ አገር ቤት በከፍተኛ ምንዛሪ እንደምንልክ ያውቃሉ ?
ገንዘብ ለቤተሰቦ ፣ ለዘመዶ ፣ ለወዳጆ በባንክ ሂሳብ ቁጥራቸው ( direct deposit ) ይላኩላቸው !!
ይምጡና AFRO MART & CAFÉ ይላኩ !

!!!!!!! ሚሌነየር መሆን ይፈልጋሉ ????
ዛሬ እሮብ $386 Million powerball ;
የፊታችን አርብ
$85 Million Megamillion ለእድለኛ ይወጣል !
እርሶም AFRO MART & CAFÉ መጥተው እድሎን በ $2 ይሞክሩ !
መልካም እድል

እባኮትን ይህንን ለናሽቪል ነዋሪዎች ሼር በማድረግ ይተባበሩን ?
04/01/2023

እባኮትን ይህንን ለናሽቪል ነዋሪዎች ሼር በማድረግ ይተባበሩን ?

AFRO MART & CAFÉ  እንኳን ለአሜሪካ ገና በአል በሰላም አደረሶ ዛሬ ላመት በአል የሚሆን ጥሩ ስጋ ገብቷል !ለጥሬ ስጋ ( ለቁርጥ ) ፣ ለክትፎ ፣ ለዱለት ፣ ለጥብስ ፣ ለቅቅል ፣ ...
12/24/2022

AFRO MART & CAFÉ

እንኳን ለአሜሪካ ገና በአል በሰላም አደረሶ ዛሬ ላመት በአል የሚሆን ጥሩ ስጋ ገብቷል !
ለጥሬ ስጋ ( ለቁርጥ ) ፣ ለክትፎ ፣ ለዱለት ፣ ለጥብስ ፣ ለቅቅል ፣ ለጎመን በስጋ ፣

እንዲሁም
የዖም በያይነቱ ፣ ክትፎ ፣ ጥብስ የመሳሰሉት አሉን
ይምጡና ይጎብኙን ? ኮሚኒቲዎንም
መጥተው በመሸመት ይደግፉ ፣ ። ከጭንቀቶና ከድካሞም መጥተው ዘና ፈታ ይበሉ !

African Restaurant :- ( food , beverages and coffee )
Meat Market :- ( beef, Lamb, chicken and seafood )
Send money :-
Phone colling cards :- ( Locals and Long distance )
Lottery :- ( powerpoll ,megamillon and all Tennessee lottery )
Passport size photo :-
Fax / printing / copying .

Thanks for shopping here !
Your business is aprsheted !

Your confert is our quest !

የዛሬው እስፔሻል አፍሮ ሬስቶራንት እስፔሻል ! ጥፋጭ ! ቅቅል እና ጎመን በስጋ አልን !እንዲሁም የዖም በያይነቱ ፣ ክትፎ ፣ ጥብስ የመሳሰሉት አሉንይምጡና ይጎብኙን ።መጥተው ከጭንቀቶና ከድ...
11/13/2022

የዛሬው እስፔሻል አፍሮ ሬስቶራንት
እስፔሻል ! ጥፋጭ ! ቅቅል እና ጎመን በስጋ
አልን !
እንዲሁም
የዖም በያይነቱ ፣ ክትፎ ፣ ጥብስ የመሳሰሉት አሉን
ይምጡና ይጎብኙን ።
መጥተው ከጭንቀቶና ከድካሞ ዘና ፈታ ይበሉ ።

እንኳን ለ2015e.c ( ለእንቁጣጣሽ በአል ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ !!!!!
09/11/2022

እንኳን ለ2015e.c ( ለእንቁጣጣሽ በአል ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ !!!!!

Happy  Ethiopian New year 2015e.c !
09/11/2022

Happy Ethiopian New year 2015e.c !

Address

2510 Murfreesboro Pike Suit #10
Nashville, TN
37217

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AFRO MART & CAF'E posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AFRO MART & CAF'E:

Share

Category