Dawud sualih

Dawud sualih Love You Allah humanright and equality

11/09/2022

አላህ ሃገራቾንን ሰላም ያርግልን

11/09/2022

ሰላም ለሃገራችን

09/09/2022

ትዉስታ የጀግኖች ምድር ራያ

09/09/2022

እዋጋቸዋል

03/09/2022

woldia

 #እንካ "ያለው ነገር እንዴት ነው ?" ብዬ የጠየኩት ልዩ ኃይል ማተቡን ይዞ እያሳየ "ማርያምን በእኔ ግምት 120 ሺ ያህል ይሆናሉ ። መከላከያውም እኛም የምንተኩሰው መሬት ላይ አያርፍም ...
27/08/2022

#እንካ "ያለው ነገር እንዴት ነው ?" ብዬ የጠየኩት ልዩ ኃይል ማተቡን ይዞ እያሳየ "ማርያምን በእኔ ግምት 120 ሺ ያህል ይሆናሉ ። መከላከያውም እኛም የምንተኩሰው መሬት ላይ አያርፍም ። ማረፊያው እነርሱ ላይ ነው ። ነገር ግን እየተመቱም ዞብልን ከበቧት ። በዚህ ጊዜ ምን እናድርግ ሲባል ለማፈግፈግ ወሰን ። ኋላ ላይ አየር ሲመጣና ኮማንዶ ቆርጦ ሲገባ እኛም ስንገፋ መልሰን ዞብልን ያዝን ። ሁኔታው ግራ ይገባል ።"

መፍትሔ ...
በየከተማው የሠለጠነውን ወጣት ወደ ግንባር ማስገባት ግድ ይላል ። አሰላለፉ ሕዝባዊ ማዕበል መሆን አለበት ። ሆረር ፊልም ላይ የምናየው ነገር ነው እየሆነ ያለው ።

ድል ለሕዝብ ልጅ !

" የፈራ ይመለስ ሀገሬን ያለ ይከተለኝ " የወሎው አርበኛ ሻለቃ ደምሌ አራጋው በዛሬው እለት ነሀሴ 21/2014 ዓም ሀገር ጠባቂዎቹ የጊራና፡የውርጌሳ፡የመሀል አምባ፡የመርሳ፡የሀራ እና የድሬሮ...
27/08/2022

" የፈራ ይመለስ ሀገሬን ያለ ይከተለኝ "
የወሎው አርበኛ ሻለቃ ደምሌ አራጋው
በዛሬው እለት ነሀሴ 21/2014 ዓም ሀገር ጠባቂዎቹ የጊራና፡የውርጌሳ፡የመሀል አምባ፡የመርሳ፡የሀራ እና የድሬሮቃ ፋኖዎች በምሽግ ሰባሪው አርበኛ ደምሌ አራጋው እየተመሩ ወደ ቆቦ እየከነፉ ይገኛል! ትንታጉ የጦር አርበኛ ሻለቃ ደምሌም " የፈራ ይመለስ ሀገሬን ያለ ይከተኝ " እሚሸሽ እና እሚፈራ ወጣት ከኔ አይዴለም በማለት የሰሜን ወሎን ወጣት ክተት ብሏል ።

እኛ ሙተን ወያኔ ድጋሜ እርስታችንን ይረግጣል፣ሁሉም የወሎ ወጣት ከተቀመጠበት ይነሳ፣ለቆቦ ህዝብ እምንደርስለት ሰአት አሁን ነው በማለት የጦር መሪው ጥሪውን አስተላልፏል ።

ድል ለሀገራችን !!
ውርደት ለወራሪው ቡድን ።

25/08/2022

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

24/08/2022
ወያኔ ትናንት ጀምሮ በመድፍ ድብደባ ትንኮሳዎች ሲያደርግ ነበር፣ ስቦ በግድ ወደ ጦርነት ለማስገባት የቻለውን ሁሉ አድርጓል፣ ያለ ጦርነት ህልውና የሌለው ህዋሃት በራሱ ትንኮሳ ጦርነቱን ጀምሮ...
24/08/2022

ወያኔ ትናንት ጀምሮ በመድፍ ድብደባ ትንኮሳዎች ሲያደርግ ነበር፣ ስቦ በግድ ወደ ጦርነት ለማስገባት የቻለውን ሁሉ አድርጓል፣ ያለ ጦርነት ህልውና የሌለው ህዋሃት በራሱ ትንኮሳ ጦርነቱን ጀምሮ ጥቃት ተከፈተብኝ በሚል ማላዘን ይዞል፣ የሚበጀው ሰላም ነበር፣ የሚበጀው ድርድር ነበር፣ ለእልፍ ጊዜ ጦርነት አደረግን ምንም አልተጠቀምንም ወያኔ ለትግራይ ህዝብ የሚያስብ ቢሆን የሰላም አማራጩን ሁሉ ይጠቀም ነበር።

ነገር ግን ሰላም በአንድ ወገን ፍልጎት አይመጣም!! መንግስት ከሞላ ጎደል ሁሉንም በሮች ለሰላም እና ድርድር ክፍት አድርጓል፥ ያለ ጦርነት ህልዉናዉ ምንም የሆነዉ ትህነግ ግን የትግራይን ህዝብ በዉድም በግድም አስለፎ በአራት ግንባሮች አዳሩን የትጥቅ ጦርነት ከፍቶ አድሯል።
በፕሮፓጋንዳ እና አሻጥር ግንባር ደሞ ምዕራባዊያን መንግስታ ከነሚዲያዎቻቸዉ ይከተሉታል ። ጦርነቱ የማይቀር ሆኖ ተወዶም ተጠልቶም ከገፋ ወሎ ከባለፈዉ አመት ምን መማር አለበት? በፕሮፓጋንዳ ሳይፈታ ከመንግስት ጎን ሆኖ ጥቃቱን ለመቀልበስ እራሱን በተጠንቀቅ ማቆም ብቻ እና ብቻ ነዉ ያለዉ አማራጭ ።

 #ኩዌት 7 ሺህ 500 የግብፅ ሰራተኞችን  ልታሰናብት መሆኗን ገለጸች።__________________________የኩዌት መንግስት 7 ሺህ 500 የሚሆኑ የግብጽ ስደተኞችን ከስራቸው ልታሰናብት...
22/08/2022

#ኩዌት 7 ሺህ 500 የግብፅ ሰራተኞችን ልታሰናብት መሆኗን ገለጸች።
__________________________
የኩዌት መንግስት 7 ሺህ 500 የሚሆኑ የግብጽ ስደተኞችን ከስራቸው ልታሰናብት እንደሆነ ማሳወቋን ሚድል ኢስት ሞኒቶር ዘግቧል፡፡
ኩዌት በሚቀጥለው ወር 2 ሺ 500 የግብፅ ሰራተኞችን አሰናብታለው ያለች ሲሆን፤ በሚቀጥለው አመት ደግሞ የተቀሩት 5 ሺህ የግብጽ ሰራተኞች ይሰናበታሉ ተብሏል፡፡

የግብጽ ብቻም ሳይሆን ኩዌት ከቀጣዩ አመት ጀምሮ ከሌላ ሃገራት ጋር የሚደረጉ የሰራተኞች ኮንትራት ሙሉ በሙሉ እንደምታቋርጥ አስታውቃለች።

የራያ ግንባር አዲስ መረጃዎችበርካታ ቁጥር ያለው የመከላከያ ሰራዊት ወደ ትግራይ ድንበር እንደተጠጋ ተሰማ።በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ከተሞች ላይ መሽጎ የነበረው  የደቡብ እዝ ...
21/08/2022

የራያ ግንባር አዲስ መረጃዎች

በርካታ ቁጥር ያለው የመከላከያ ሰራዊት ወደ ትግራይ ድንበር እንደተጠጋ ተሰማ።

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ከተሞች ላይ መሽጎ የነበረው የደቡብ እዝ የመከላከያ ሰራዊት ከአማራ ክልል ልዩ ሃይል ፣ሚሊሻ አና ፋኖ ጋር እንደ አዲስ በመቀናጀት ነው ወደ ትግራይ ደንበር የተጠጋው ተብልዋል።

ከአከባቢው ዛሬ የወጡት መረጃዊች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ሰራዊቱን የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች በህብረተሰቡ እልልታ እና መልካም ምኞት ወደ ስፍራው ተሸኝተዋል።

ቀደም ብለው በራያ ቆቦ ላሊበላ መገንጠያ አከባቢ ሰፍረው የነበሩት የመክላከያ ሰራዊት አባላት ጦርነቱን ለመጀመር ወታደራዊ ኮለላ በማድረግ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል ተብልዋል።

የደቡብ ትግራይ ከተሞችን አስመልሳለሁ በማለት ተደጋጋሚ ትንኮሳ ሲያደርግ የነበረው እና በራያ ቆቦ ጎለሻ አከባቢ የስፈረው የምስራቅ አማራ ፋኖም በተመሳሳት ኮለላ እና ፍተኛ በማድረግ ጦርነቱን ለመጀመር ሃይሉን በተጠንቀቅ አስቀምጣል።

ላለፉት ስድስት ወራት በትግራይ እና በፌደራል መንግስት በሶስተኛ ወገን የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በፌደራሉ መንግስቱ በይፋ መጣሱን ተከትሎ ሁለቱም ሃይሎች ወታደራዉ እንቅስቃሴ እያደረጉ እንደሚገኙ የቀድሞ የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሃላፊን ጨምሮ በርካታ አለም አቀፈ የዘርፉ ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ።

የትግራይ ሰራዊት ወታደራዊ ኮማንድ እንደገለፀው ከሆነ የመከላከያ ሰራዊት ነሓሴ 9/2014 ዓ/ም በምዕራብ ትግራይ በኩል ደደቢት አከባቢ በትግራይ ሰራዊት ላይ የከባድ መሳሪያ ድብደባ መፈፀሙን ተከትሎ ነው ውጥረቱ እንደ አዲስ ነግሶ ጦርነቱ የተጀመረው።

በትግራይ ወታደራዊ ኮማንዱ መግለጫ መሰረት አሁን ዳግም በሚቀሰቀስው ጦርነት ተጠያቂው ራሱ የፌደራል መንግስቱ ነው ያለ ሲሆን የፌደራል መንግስቱም ጦርነቱን በመጀመር የሶስተኛ ወገን ተኩስ አቁሙን ከጣሰ በኋላ"የተኩስ አቁም ስምምነት መፈራረም ካልተቻለ የምናስጀምረው የመሰረተ ልማት ሆነ የመሰረታዊ አገልግሎት የለም" ሲላ በአብይ ተደራዳሪ ኮሚቴው በኩል ገልፅዋል።

ይህ ማለት የትግራይ የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች ተቀባይነት የላቸውም እንደማለት ሲሆን የመሰረታዊ አገልግሎት ዳግም ለማስጀመር የሆነ ስምምነት ያስፈልጋል እያሉ ነው።

የፌድራል መንግስቱ የጀመረውን ጦርነት ተከትሎ በታቸለ መጠን የተኩስበቁም ስምምነት መስማማት እፈልጋለሁ እያለ ይገኛል።

የትግራይ መንግስት በአንፃሩ የመሰረታዉ አገልግሎት ለማስጀመር ድርድር ሆነ ስምምነት አላደርግም ማለቱ የሚታወስ ሲሆን የሶስተኛ ወገን የተኩስ አቁም ስምምነቱ መጣሱን ተከትሎ በሁሉም ግንባሮች ሰራዊቱን ማስጠጋቱ ታውቋል።

ይህን ተከትሎ ታዲያ ኤርትራም ሰራዊቷን ዳግም ወደ ደንብደር አስጠግታለች።

የትግራይ ሰራዊት ለሳላም ቅድሚያ ሰጥቶ የተቆጣጠራቸውን የአማራ እና የአፋር ከባቢዎች በመልቀቅ የቦታ ማስተካከያ በማድረግ ለሰብአዊ ርዳታ ሲባል ግጭት በማቆም ወደ ትግራይ ከተመለሰበት ቀን ጀምሮ በጦርነት ብቻ የሚኖሩ ሃይሎች ተደጋጋሚ ትንኮሳ ማድረጋቸው የአደባባይ ሚስጥር ነው።

የሶስተኛ ውገን ተኩስ አቁም ስምምነትን በመጣስ ትንኮሳ የጀመሩት ከዉሳኔው ማግስት በደቡብ ትግራይ በኩል ራያን እናስመልሳለን የሚሉ ሃይሎች በመከላከያ ሰራዊት ታጅበው የከፈተቱት ጥቃት ነበር።

ያው እንደሚታወቀው የትግራይ ሰራዊት በአግባቡ የመከተው ሲሆን ከዛን ቀን ጀምሮ ከአምስት ጊዜ በላይ በትግራይ ሰራዊት ላይ ትንኮሳዎች ተካሂደው በትግራይ ሰራዊት በአግባቡ ተመክተዋል።
ዓዲ ኹሉ

Address

Mecca

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dawud sualih posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share