10/07/2022
#ሰላም
✍️ ራጂ ሁሴን እባላለሁ / Raji husen
ይህ ፔጅ አዲስ ነው የከፈትኩት ያው እናንተ አንባቹት
ወደ ስራ እንድትገቡ በሚል ብቻ ነው
✍️አዲስ አበባ ውስጥ ላላቹ ብቻ 7ሰዎችን እፈልጋለሁ
ሶስት ሴት
አራት ወንድ
✍️ወንዶች ሹፍርና ሲሆን መንጃ ፍቃድ ያለውና የመንዳት ብቃት ያለው
ሹፍርናው
ለኔና ለወኪሉ ባለስልጣናት
✍️የትምህርት ደረጃ አያስፈልግም ✍️ የመኖርያ ማስረጃ ማምጣት አለበት
✍️በወር 15ሺ ብር
✍️ሴት
የቁጥጥርና/የአስፈቃጅ ሀላፊ ሴት
ብቃት ያላት
የትምህርት ደረጃ ዲግሪ ያላት በማኔጅመንት ዘርፍ
ደምወዝ 9800 ብር
ይደውሉ
Hello to job seekers My name is Raji Hussein I just opened this page and you read it Just to get you to work I only need 7 people in Addis Ababa Three women Four boys Men are drivers and have a driver's license and are qualified to drive The driver For me and the agent officials No level of education required ✍️ Must provide proof of residency 15 15,000 birr per month ✍️Set Female Supervisor / Supervisor Qualified Bachelor's degree in Management Salary 9800 Birr Call