15/01/2024
Waka incubator
በሃገራችን የተገጣጠመ ሙሉ በሙሉ ኣውቶማቲክ የሆነ የጫጩት መፈልፈያ (incubator)
ከ 20% የዋጋ ቅናሽ ጋር
⚪️ ከኛ የሚገዙት ኢንኩቤተር ብቻ ኣደለም ከዛም ይልቃል፦
☑️ የዘር እንቁላል (fertile egg) እናቀርባለን
☑️ ክትባቶችን ልምድ ካካበቱ የጤና ባለሙያ ጋር እኛው ዘንድ ያገኛሉ
☑️ በማሽኑ ኣጠቃቀምና ጫጩት ኣያያዝ ዙሪያ ፋርማችን ላይ በተግባር በቂ ስልጠና ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እንሰጣለን
☑️ ማሽኑን ወስደው በቂ ልምድ እስኪያገኙ ድረስ ክትትልና ድጋፋችን ኣይለዮትም
☑️ ፋርም ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት ኣድርሰን እንገጥማለን
☑️ የመጨረሻ ኣነስተኛው incubator የሚይዘው የእንቁላል መጠን 1000
☑️ የ 2 ዓመት ሙሉ ዋስትና
የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው እስከ የካቲት-15, 2016 (February-23, 2024) ብቻ ነው
ለዋጋና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች ይደውሉ ፦
+251978123776
+251712676070
ኣድራሻ ፦ ቢሾፍቱ (ደ/ዘይት)