27/02/2020
hotel~ #የጣና ሀይቅ ደሴቶች
የኢትዮጵያ ትልቁ ጣና ሐይቅ 84 ኪ.ሜ. ኪ.ሜ. ርዝማኔ እና እና 65 ኪ.ሜ. ስፋትሲኖረው ባጠቃላይ 3,600 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። የዓባይ ወንዝ ከምንጩ የሚያልፍበትና ከ37 በላይ ደሴቶችን ያቀፈው ጣና በርካታ ገዳማትን ከጥንታዊ ቅርሶቻቸው ጋር አቅፎ ይዟል፡፡
ከጣና ሀይቅ ደሴቶች መካከል፦
1. #ደቅ ደሴት
በደቅ ደሴት ሰባት አድባራት አሉ።እነርሱም፦
-ዳጋ እስጢፋኖስ፣
-ናርጋ ስላሴ፣
-ቅድስት አርሴማ፣
-ኮታ ማርያም፣
-ዝባድ ኢየሱስ፣
-ጆጋ ዮሀንስ እና
-ጋደና ጊዮርጊስ ናቸው።
2. #ክብራን ገብርኤል ደሴት
3. #እንጦስ ደሴት
4. #ዘጌ ባህረገብ ደሴት
~በዘጌ ባህረገብ ደሴት ሰባት አብያተ ክርስቲያናት በውስጡ አሉ።ለምሳሌ፦
-መሃል ዘጌ ጊዮርጊስ፣
-ኡራ ኪዳነ ምህረት፣
-አቡነ በትረ ማርያም፣
-አዝዋ ማርያም፣
-ደብረ ስላሴ
5. #ደብረማርያም ደሴት
6. #ዳጋ እስጢፋኖስ ደሴት
7. #ሬማ ደሴት
8. #ምትራሃ ደሴት...ይገኙበታል!! ይምጡ #ይጎብኙን!!
#ናኪ ሆቴል~ #ባህር ዳር
http://nakyhotel.com/