Romina Restaurant & Bar

Romina Restaurant & Bar Romina happens to be one of the well known Restaurants in Addis. This platform is made to share our viewers with the latest updates regarding our service.

May this meaningful occasion inspire peace in your heart, bring warmth to your home, and surround you with blessings tha...
26/05/2026

May this meaningful occasion inspire peace in your heart, bring warmth to your home, and surround you with blessings that grow each day.

Eid al‑Adha Mubarak.
ኢድ አል‑አድሃ ሙባረክ !

ምንም ነገር ሳይጠብቁ ለሚሰጡ፣ ያለ ገደብ ለሚወዱ እና በሁሉም ሁኔታ ጽኑ ሆነው ለሚቆሙ ዛሬ ለእናንተ ነው። Today we celebrate you, your strength, your love, a...
09/05/2026

ምንም ነገር ሳይጠብቁ ለሚሰጡ፣ ያለ ገደብ ለሚወዱ እና በሁሉም ሁኔታ ጽኑ ሆነው ለሚቆሙ ዛሬ ለእናንተ ነው። Today we celebrate you, your strength, your love, and everything you are.🌸

መልካም የእናቶችቀን 💐
Happy Mother’s Day ✨

#የእናቶችቀን #መልካምየእናቶችቀን

ለኢትዮጵያ ነፃነትና ለህልውናዋ በጀግንነት፣ በመስዋዕትነት እና በትዕግስት የቆሙ አርበኞቻችንን በክብር እና በምስጋና እናስታውሳለን። መልካም ያአርበኞች ቀን።Happy Ethiopian Patri...
04/05/2026

ለኢትዮጵያ ነፃነትና ለህልውናዋ በጀግንነት፣ በመስዋዕትነት እና በትዕግስት የቆሙ አርበኞቻችንን በክብር እና በምስጋና እናስታውሳለን።

መልካም ያአርበኞች ቀን።
Happy Ethiopian Patriots Day!

#አርበኞችቀን

30/04/2026

ዛሬ፣ ለዕለት ተዕለት እድገታችንና ትርጉም ላላቸው ስኬቶቻችን መሠረት የሆኑትን የሁሉንም ሠራተኞች ቁርጠኝነት፣ ትጋትና ታታሪነት በታላቅ ክብር እናስባለን።

እንኳን ለዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
Happy international Labour Day!

25/04/2026

Made right here, but tastes like Europe✨️.

Only at Romina Restaurant, where every bite feels like a little escape

Don’t leave without trying it😋!

12/04/2026

Our Fasika Giveaway Challenge!🎁 ✨የትንሳኤ ልዩ የሽልማት ግብዣ!

የዘንድሮውን ፋሲካ በልዩ ስጦታ ለማድመቅ፣ ሮሚና ሬስቶራንት ለ 5 እድለኞች ታላቅ የቁርስ ግብዣ አዘጋጅቷል! በዓሉን አስመልክቶ በምናደርገው በዚህ ውድድር ላይ በመሳተፍ፣ ከምትወዱት ሰው ጋር የነጻ ቁርስ ሽልማት ያሸንፉ።

የውድድሩ ህጎች (Challenge Steps):
ለማሸነፍ እነዚህን 3 ቀላል ደረጃዎች ዘዴዎች ይከተሉ፡
1️⃣ ይህንን ገጽ Follow ያድርጉ።
2️⃣ ይህንን ፖስት Like ያድርጉ።
3️⃣ አብሮዎት ቁርስ እንዲበላ የሚፈልጉትን ሰው ኮሜንት ላይ Mention ያድርጉ።

ባደረጉት ኮሜንት ላይ ከፍተኛ Like ያገኙ 5 ሰዎች አሸናፊ ይሆናሉ!
The 5 people with the most Likes on their comment will win! Tell your friends to Like your comment.

🎁 5 አሸናፊዎች ከጋበዙት ሰው ጋር በመሆን የሮሚናን ልዩ የቁርስ ማዕድ በነጻ ይሸለማሉ!

GOOD LUCK!
#ፋሲካ

09/04/2026

ስቅለት፡ የፍቅርና የመስዕዋትነት መታሰቢያ። ይህ ቅዱስ ዕለት የሰላምና የበረከት ይሁንልን።
Good Friday: A day of remembrance, love, and sacrifice. Wishing you a peaceful and blessed day of reflection.

08/04/2026

የትንሳኤ በዓልን በጥንቃቄ ተከሽኖ በተሰራው የሮሚና ዶሮ ወጥ ያክብሩ! 🍗🌶
አሁኑኑ ቀድመው ይዘዙ ፤ ከቤተሰብ እንዲሁም ከጓደኞችዎ ጋር ዘና ብለው በዓሉን ያሳልፉ።

Celebrate easter with Romina!
Pre-Order NOW!

📞+251964414141
+251944159866
#ፋሲካ

07/04/2026

ጾሙ ሊፈታ፣ ብርሃኑ ሊመጣ፣ ማዕዱም ሊሞላ ጥቂት ቀረው። ያ የፋሲካ ማለዳ ናፍቆት ለቤታችን ሌላ ትርጉም አለው።
Longing for Easter morning... stay tuned!

04/04/2026

Good food. Good vibes. ✨
Share this with someone who loves food as much as we do!

Address

Arat Kilo
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 07:00 - 22:00
Tuesday 07:00 - 22:00
Wednesday 07:00 - 22:00
Thursday 07:00 - 22:00
Friday 07:00 - 22:00
Saturday 07:00 - 22:00
Sunday 07:00 - 22:00

Telephone

+251911831642

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Romina Restaurant & Bar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Romina Restaurant & Bar:

Share

Category