Misrak Ber Dukem Butcher Shop & Bar

Misrak Ber Dukem Butcher Shop & Bar Home for the real carnivorous!!

አንደኛ ደረጃ  #ቁርጥ እና   #ጥብስ ለ  #ሠርግ ለ  #ግብዣ ለ  #ድግስ በትእዛዝ እናቀርባለን!  For Every Event and Every Budget, your wedding banquet ...
13/01/2019

አንደኛ ደረጃ #ቁርጥ እና #ጥብስ ለ #ሠርግ ለ #ግብዣ ለ #ድግስ በትእዛዝ እናቀርባለን!

For Every Event and Every Budget, your wedding banquet is on us

@ Sheraton Addis, a Luxury Collection Hotel

23/04/2018

በኢትዮጵያ ያሉ ስጋ ቤቶች ከሚታወቁበት የልኳንዳ ብቻ አገልግሎት ተላቅቀው እንደ ምግብ ቤት ማገልገል ከጀመሩ ቆይተዋል፡፡ ከዘመኑ ጋር ለመራመድ ጥረት የሚያደርጉ ስጋ ቤቶች ደግሞ ስማ....

እሁድ እሁድ የወዳጅነት ማጠንከሪያ ፤ የወዳጅ ዘመድ ፣ የጓደኛ ፣ የቤተሰብ መሰብሰብያ እና መጫወቻ ፤ መዝናኛና የእረፍት ቀናችን ነው! ምሥራቅ በር ሥጋ ቤትና ባር ሁል ግዜ እሁድ እሁድ ምር...
22/04/2018

እሁድ እሁድ የወዳጅነት ማጠንከሪያ ፤ የወዳጅ ዘመድ ፣ የጓደኛ ፣ የቤተሰብ መሰብሰብያ እና መጫወቻ ፤ መዝናኛና የእረፍት ቀናችን ነው!

ምሥራቅ በር ሥጋ ቤትና ባር ሁል ግዜ እሁድ እሁድ ምርጥ የፍየል ቁርጥ እና ጥብስ በጥሩ ከተዘጋጀ የማር ጠጅ ጋር አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ኑ እና ፈታ እንበል!! እንሳቅ እንጫወት!! የእረፍት ቀናችንን ቦሌ ከኤድና ሞል ወደ ሃርመኒ ሆቴል በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ምሥራቅ በር ሥጋ ቤት እና ባር አብረን እናሳልፍ!!

መንግስት እና እኔማ ላንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ተቆራርጠናል በቃ!! እኔ ይሄ   የሚባል አክቲቪስት ላስይዝ መረጃ አሰባስቤ ከላይ ታች ሽር ጉድ እላለሁ እሱ በዚ በኩል ሰባት መቶ ምናምን እስረ...
10/02/2018

መንግስት እና እኔማ ላንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ተቆራርጠናል በቃ!! እኔ ይሄ የሚባል አክቲቪስት ላስይዝ መረጃ አሰባስቤ ከላይ ታች ሽር ጉድ እላለሁ እሱ በዚ በኩል ሰባት መቶ ምናምን እስረኛ ይፈታልኛል!! WTF ኸረረረረረረ ተውውው ተውውውው ግን ይደብ/ቭራል መንግስትዬ.... እየተናበብን እንጂ! አልያ 👉🏾ኪላሽ👈🏾 ያደርጋል!! ለማንኛውም ዛሬ ፆም የሚባለውን የጋራ ጠላታችንን መያዝ ከፈለግክ Misrak Ber Dukem Butcher Shop & Bar ከቻሳ በል እና አብረን እናድነው!!

አክባሪህ!

የማይነበብ ፊርማ!

#ሸክላጥብስ
ሸ.ነ.ግ - Sheneg

    🙌🏾
30/11/2017

🙌🏾

ለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትተከታዮች እንኳን ለ ገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ!ግን ግን እንደ ገና ፆም እኮ ከባድ ፆም የለም! የምር ከሁሉም ሰው ጋር አንድ ላይ መፆም እኮ ፅድቅ ነው... ገና ፆም...
23/11/2017

ለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትተከታዮች እንኳን ለ ገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ!

ግን ግን እንደ ገና ፆም እኮ ከባድ ፆም የለም! የምር ከሁሉም ሰው ጋር አንድ ላይ መፆም እኮ ፅድቅ ነው... ገና ፆም ግን ከ አስር ሰው ሁለቱ ወይም ሶስቱ ብቻ ስለሚፆም ከጏደኞቻችሁ ጋር አብራችሁ ምሳ ለመብላት ስትወጡ በነሱ የፍስክ ምግብ ሽታ የናንተን ሽሮ መብላት እንዴት ፈታኝ ነገር እንደሆነ ማሰብ ከባድ አይደለም::

ከማይፆም ሰው ጋር ምሳ እየበላህ የሱን ምግብ አበላል በትኩረት እየተከታተልክ አስተያየት ሲሰጡ መዋል እራሱ ሌላ ፈተና ነው....

"ከመረቁ ጋር አንድ ላይ ጉረሰው እንጂ....ሚጥሚጣ ደግሞ አጥቅስ እንጂ ያባላሃል እኮ.... ምነው ቅልጥሙን ስጋውን ግጠህ ተውከው...ምጠጠው እንጂ... ቅልጥሙን በዘነዘና ሰብሬ ላምጣልህ እንዴ?" ምናምን እያልክ አንተ ብንሆን እንዴት መረቁን ከስጋው አቀናጅተህ እንደምትበላው እያሰብክ ሽሮ ስልጆ ፍርፍር...ምናምን መብላት እንዴት ከባድ ነው??

ለዚህ ነው አብዛኛው የገና ፆም የሚፆም ሰው ፆሙን ከሁለት ሳምንት በላይ ሳይዘልቅ ወይ በማኪይይቶ ወይ በቸኮሌት ወይ በሌላ የፍስክ ምግብ ምናምን ተሳስቶ አህዛብን ወድያው የሚቀላቀለው...

መልካም ፆም እየተመኘን ፆሙን ቦሌ ከ ኤድና ሞል ወደ ሃርመኒ ሆቴል በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ምሥራቅ በር ሥጋ ቤት እና ባር መጥታችሁ በምትወዱዋቸው ቁርጥ ጥብስ እና ክትፎ እንድትይዙ መልእክታችንን አስተላልፈናል!!

Habtish Dôø Yilma :D :D
16/11/2017

Habtish Dôø Yilma :D :D

Vegetarians are less healthy than meat-eaters, a controversial study has concluded, despite drinking less, smoking less and being more physically active than their carnivorous counterparts.

Address

CARNIVORE By Misrak Ber
Addis Ababa
2891

Telephone

+251912626162

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Misrak Ber Dukem Butcher Shop & Bar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share