GASHUNA COFFEE

GASHUNA COFFEE Taste the beauty of nature

30/07/2025

ኑ ቡን ጠጡ ጋሹና ቡና ይለያል

12/07/2025

ጋሹና ቡና ቁጥር ሦሰት ዛሬ ሀምሌ 5 በይፋ ተመርቁዋል አድራሻችን : ሰሚት ፊጋ መብራት ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ጎን .

07/07/2025

የከፍታ ጊዜ ላይ ፈተና ይበዛል ጋሹና ቡና ☕️

ዛሬ በጋሹና ቡና 22 ብራንች የስነ-ጽሁፍ ምሽት በጋሹና ቡና ዛሬ እንግዳ አድርገን ያቀረብንላቹ አንጋፋው አርቲስት ሰለሞን ተካ ነበር ... የአርቲስት ሰለሞን ተካ  የኪነ ጥበብ ጉዞውና በት...
29/06/2025

ዛሬ በጋሹና ቡና 22 ብራንች
የስነ-ጽሁፍ ምሽት በጋሹና ቡና ዛሬ እንግዳ አድርገን ያቀረብንላቹ አንጋፋው አርቲስት ሰለሞን ተካ ነበር ... የአርቲስት ሰለሞን ተካ የኪነ ጥበብ ጉዞውና በትወና አለም ያለፈባቸው ድንቅ ገጠመኞቹን በሳቅ በጫወታ እያዋዛ አይረሴ ጊዜ ማሳለፍ ችለናል.... በተጨማሪም ድንቅ ገጣሚያን ተገኝተው ነበር::

የአንጋፋው አርቲስት ሰለሞን ተካ የኪነ ጥበብ ጉዞ ፡፡ በትወና አለም ያለፈባቸው ድንቅ ገጠመኞች እንጨዋወታለን ፡፡ በተጨማሪም ድንቅ ገጣሚያን ይገኛሉ፡፡   ሙዚቃና ግጥምን በቡና እናጣጥም  ...
28/06/2025

የአንጋፋው አርቲስት ሰለሞን ተካ የኪነ ጥበብ ጉዞ ፡፡ በትወና አለም ያለፈባቸው ድንቅ ገጠመኞች እንጨዋወታለን ፡፡ በተጨማሪም ድንቅ ገጣሚያን ይገኛሉ፡፡ ሙዚቃና ግጥምን በቡና እናጣጥም 22 ከውሃ ልማት ወደ አትላስ ሲመጡ ቢዝነስ ሴንተር ፊት ለፊት እሁድ ሰኔ 22 ቀን 8፡00 ሰዓት የስነ ምሽት

Gashuna Coffee ☕️

GASHUNA COFFEE.
20/04/2025

GASHUNA COFFEE.

GASHUNA COFFEE
18/04/2025

GASHUNA COFFEE

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GASHUNA COFFEE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category