07/04/2018
“ከ98 አንስቶ ለ8 አመት በግፍ ስታሰር ፥ ከስድስት አመት በላይ ከምወዳት ባለቤቴ ስነጠል ፥ ቦርቀዉ ያልጠገቡ ልጆቼን አቅፌ ሳልጠግብ ፥ ከካህኑ አባቴ እህትና ወንድሞቼ ከገበታዉ ቢያጎድሉኝ ፥ መቀበል በሚከብድ የስቃይ ቦታ ሰለባ ቢያደርጉኝ ፥ እመነኝ ልቤን ፍቀዉ ቢመለከቱ በውስጤ አንድም በቀል ክፉ ጠባሳ አያገኙም:: መንፈሴን በፍቅር አብዮት ተሞልቷል:: መከራዬን ስለሀገሬ ሰዉቻለሁ”
- አንዷለም አራጌ