hailu_bar_and_restaurant

hailu_bar_and_restaurant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from hailu_bar_and_restaurant, Restaurant, Addis Ababa.

✨እንኳን ለብርሃነ  ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።🌅 From all of us at Hailu Bar & Restaurant, may your c...
21/04/2025

✨እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።🌅

From all of us at Hailu Bar & Restaurant, may your celebrations be filled with flavor and good company. 🌿🥂

እኛ ሰብሰብ ብለን ይሄ ይቀረዋል የማይባለውን የኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት አገልግል ተሻምተን እየተቋደስን ነው ፤ እንብላ!📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ
28/03/2025

እኛ ሰብሰብ ብለን ይሄ ይቀረዋል የማይባለውን የኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት አገልግል ተሻምተን እየተቋደስን ነው ፤ እንብላ!

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

ኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት ያዘጋጀውን የፆም ቡፌ አሳየው ላላየው!📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ
27/03/2025

ኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት ያዘጋጀውን የፆም ቡፌ አሳየው ላላየው!

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

እጅ የሚያስቆረጥም አገልግል በቆንጆ መስተንግዶ ሲታጀብ ምን እንደሚመስል ማየት ከፈለጋችሁ ኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት ብቅ በሉ !📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ
23/03/2025

እጅ የሚያስቆረጥም አገልግል በቆንጆ መስተንግዶ ሲታጀብ ምን እንደሚመስል ማየት ከፈለጋችሁ ኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት ብቅ በሉ !

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እንዲሉ ሲያዩት እንደሚያስጎመዥ ሁሉ ሲበሉትም ጥኡም ነው፤ ኑ ከቡፌው ተቋደሱ!📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ
21/03/2025

የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እንዲሉ ሲያዩት እንደሚያስጎመዥ ሁሉ ሲበሉትም ጥኡም ነው፤ ኑ ከቡፌው ተቋደሱ!

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

የያዝነው የፆም ወቅት እስኪጠናቀቅ ድረስ  የሚቆይ የፆም ድግስ ኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት ተደግሷል ፤ ለእንግዶቻችንም ቡፌው ፤ መጠጡ እንደልብ ተዘጋጅቷል ፤ አፒታይታችሁን ይዛችሁ ብቅ በሉ!...
18/03/2025

የያዝነው የፆም ወቅት እስኪጠናቀቅ ድረስ የሚቆይ የፆም ድግስ ኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት ተደግሷል ፤ ለእንግዶቻችንም ቡፌው ፤ መጠጡ እንደልብ ተዘጋጅቷል ፤ አፒታይታችሁን ይዛችሁ ብቅ በሉ!

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

ለአብይ ፆም ቅበላ ኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት ድል ያለ ድግስ ደግሶ ታዳሚዎቹን እየጠበቀ ነው፤ ከሙሉ ጥኡም ገበታው እየተጎራረስን እንድንጨዋወት ሙሉ ባንድ ተዘጋጅቷል ፤ ተቀበል ተቀበይ እያል...
21/02/2025

ለአብይ ፆም ቅበላ ኃይሉ ባር እና ሬስቶራንት ድል ያለ ድግስ ደግሶ ታዳሚዎቹን እየጠበቀ ነው፤ ከሙሉ ጥኡም ገበታው እየተጎራረስን እንድንጨዋወት ሙሉ ባንድ ተዘጋጅቷል ፤ ተቀበል ተቀበይ እያልን ጨዋታውን እንድናደምቀው ባህላዊው ቡድንም ወገቡን ታጥቋል ።

በቃ የቅበላ ቀን ኃይሉ ጋር እንገናኝ!

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

ከበሃይሉ ጓዳ ጮማው ይቆረጣል፣ ጥብሱም ይጠበሳል፤ ማዕዱ ሙሉ ነው ኧረ ማን ይቀራል? ማንም! ሃይሉ ባርና ሬስቶራንት ብቅ ይበሉ!📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ
23/01/2025

ከበሃይሉ ጓዳ ጮማው ይቆረጣል፣ ጥብሱም ይጠበሳል፤ ማዕዱ ሙሉ ነው ኧረ ማን ይቀራል? ማንም! ሃይሉ ባርና ሬስቶራንት ብቅ ይበሉ!

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

ከጥሬው እየቆረጥን ከጥብሱ እያጣቀስን ከጎረድ ጎረዱ እየጎረስን እንደ ምርጫችን ከሙሉ ገበታው እንቋደስ! ሃይሉ ባርና ሬስቶራንት ጎራ በሉ!📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ
18/01/2025

ከጥሬው እየቆረጥን ከጥብሱ እያጣቀስን ከጎረድ ጎረዱ እየጎረስን እንደ ምርጫችን ከሙሉ ገበታው እንቋደስ! ሃይሉ ባርና ሬስቶራንት ጎራ በሉ!

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

ክትፎው ቢሉ አይቡ ፤ ጥብሱ ቢሉ ጥሬው ፤ ከጎረድ ጎረዱም ሁሉም በአንድ ገበታ ተሰናድቷል!  ሃይሉ ባርና ሬስቶራንት ሁሌም ድግስ ነው!📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ
11/01/2025

ክትፎው ቢሉ አይቡ ፤ ጥብሱ ቢሉ ጥሬው ፤ ከጎረድ ጎረዱም ሁሉም በአንድ ገበታ ተሰናድቷል!  ሃይሉ ባርና ሬስቶራንት ሁሌም ድግስ ነው!

📍ሸገር ህንፃ አጠገብ ገባ ብሎ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when hailu_bar_and_restaurant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category