Al Habasha Restaurant

Call Directions Website Contact the business

Al Habasha Restaurant Al Habasha Ethiopian Restaurant in Dubai:
Good Taste... Good Health... Good Atmpsphere.open 24 hours
(298)

02/10/2026

Thank you so much for everything always you are with me i don’t have words god bless you and your beautiful family love you always my dear sister ❤️❤️❤️🙏

28/09/2026

እንኳን ደስ አላችሁ ከበደ ገብረ ወልድ ስጋ ቤት በዱባይ አልበረሃ አልበረሃ ሆስፕታል ፍት ይገኛሉ ህዳችሁ ቅመሱ በጣም ትወዱታላችሁ 👌👌

21/09/2026

ሰላም ብያለሁ በአለም ዙርያ ያላችሁ የኛ ቤተሠብ የእኛ ወዳጆች እኔ እና ቤተሠቦቼ በሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችን በዝታል ሁላችሁንም አመስግናለሁ ክብር አለኝ ለእናንተ ❤️❤️😇😇🙏

21/09/2026

ቤተሠብ ተመልሰናል ወደ እምዬ ዱባይ እግዚአብሔር ይመስገን በቻይና በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር 🙏❤️

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ...
13/09/2026

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።መልካም አድስ አመት እንኳን በስላም አደረሰን 🙏❤️

For delvary make what's up on this mobile number 0502813581 /0521951000/ 042667358  happy ethiopian new year ❤️❤️❤️😇😇🙏
08/09/2026

For delvary make what's up on this mobile number 0502813581 /0521951000/ 042667358 happy ethiopian new year ❤️❤️❤️😇😇🙏

06/09/2026

እንኳን በሰላም ወደ 2019 አመተ ምህረት በስላም አደረሳችሁ ውድ የእኛ ቤተሠቦች እና ጋደኞቼ ይሄ አመት የስላም የፍቅር የጤና በእጠቃላይ የተመኘነውን የምናገኝበት አመት ያድርግል ❤️🙏

በአለም ላይ ያላችሁ የኔ ውድ ቤተሠቦች የኔ አክባርዎቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን ለእኔ ሰላሜ እንደበዛልኝ  እግዚአብሔር ሰላማችሁ ያብዛላችሁ ለሁሉም ነገር ምንም ማለት አልችልም ከማመስገን ውጪ ...
04/09/2026

በአለም ላይ ያላችሁ የኔ ውድ ቤተሠቦች የኔ አክባርዎቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን ለእኔ ሰላሜ እንደበዛልኝ እግዚአብሔር ሰላማችሁ ያብዛላችሁ ለሁሉም ነገር ምንም ማለት አልችልም ከማመስገን ውጪ ሁሌም ክብር አለኝ ለእናንተ ኑሩልኝ በጣም እወዳችሃለሁ😘😍🙏

27/08/2026

Fast home delivery food and daily fresh injara meet coffee any thing you want call us on WhatsApp or direct call 971502813591/ 971521951000 /042667358

Hello Al Habasha Restaurant team, staff and colleagues.We are pleased to reach out from Restaurant Guru to congratulate ...
04/06/2026

Hello Al Habasha Restaurant team, staff and colleagues.
We are pleased to reach out from Restaurant Guru to congratulate you on the well-deserved recognition your restaurant is receiving in Dubai. Guests consistently praise your authentic Ethiopian flavors, the warmth of your hospitality, and the welcoming atmosphere you create for both long-time fans of Ethiopian cuisine and those discovering it for the first time. It is our pleasure to inform you that, based on your standout performance and the appreciation of your visitors, Al Habasha Restaurant has earned our “Recommended” award on Restaurant Guru.

Address

Abu Hail, 5C Street
Dubai
00971502813581

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Habasha Restaurant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Al Habasha Restaurant:

Shortcuts

Share