Gish Abay Doro Kitfo and Catering

Gish Abay Doro Kitfo and Catering Caltural Restaurant

የቀድሞ የግሽ አባይ ኪነት ፈርጦች ተወዳጁ አርቲስት ይሁኔ በላይ እና አርቲስት እቴናት ደባሱ በባህርዳር ግሽ አባይ የ ባህል ምግቤት
28/01/2022

የቀድሞ የግሽ አባይ ኪነት ፈርጦች ተወዳጁ አርቲስት ይሁኔ በላይ እና አርቲስት እቴናት ደባሱ በባህርዳር ግሽ አባይ የ ባህል ምግቤት

መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ
09/01/2022

መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ

የገናን በዓል እኛ ጋር ያሳልፉነገ እኛ ጋር ቢመጡ የቤቱ ስፔሻል በ 220 ብር ግሽ አባይ ስፔሻል ክትፎ 170 ብርዶሮ 160 ብርጥብስ 110 ብር ብቻ ያገኛሉ።መልካም በዓል
06/01/2022

የገናን በዓል እኛ ጋር ያሳልፉ
ነገ እኛ ጋር ቢመጡ
የቤቱ ስፔሻል በ 220 ብር
ግሽ አባይ ስፔሻል ክትፎ 170 ብር
ዶሮ 160 ብር
ጥብስ 110 ብር ብቻ ያገኛሉ።
መልካም በዓል

ለመለው ኢትዮጵያዊያን በ ተለይ በጦርነቱ ከ ቀያችሁ ለተፈናቀላችሁ እና በ የ ድር ገደሉ እኛን ከ ጠላት እየጠበቃችሁ ላለችሁ ጀግኖች እና የጀግኖች ቤተሰብ እንኳን ለልደት ባዕል በሰላም አደረ...
06/01/2022

ለመለው ኢትዮጵያዊያን በ ተለይ በጦርነቱ ከ ቀያችሁ ለተፈናቀላችሁ እና በ የ ድር ገደሉ እኛን ከ ጠላት እየጠበቃችሁ ላለችሁ ጀግኖች እና የጀግኖች ቤተሰብ እንኳን ለልደት ባዕል በሰላም አደረሳችሁ።

ግሽ አባይ ሽሮ
0918429903
0970629611

አድራሻችን ቀበሌ 04 አሞራ መዋኛ ፀሐይ ፔንስዮን ጎን ባለው ቀጭን መታጠፊያ
04/01/2022

አድራሻችን ቀበሌ 04 አሞራ መዋኛ ፀሐይ ፔንስዮን ጎን ባለው ቀጭን መታጠፊያ

ግሽ አባይ ሽሮ በድሮ የጎጃም ክፍለ ሐገር ግሽ አባይ የባህል ቡድን መስራች እና አባል የ ባህርዳር ፈርጥ የ በግተራ ሰፈር ልጅ የአርቲስት እቴናት ደባሱ ልዩ የባህል ምግቤት እንኳን ለገና በ...
04/01/2022

ግሽ አባይ ሽሮ
በድሮ የጎጃም ክፍለ ሐገር ግሽ አባይ የባህል ቡድን መስራች እና አባል የ ባህርዳር ፈርጥ የ በግተራ ሰፈር ልጅ የአርቲስት እቴናት ደባሱ ልዩ የባህል ምግቤት እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ እያልን ዉድ ዲያስፖራ ጓደኞቼ እና ወዳጅ አድናቂዎቼ ከወዳጅ ዘመደ ጋር መጣችሁ በድሮ የ ግሽ አባይ ትዝታዎችን እና ንፁህ እና ደረጃቸውን በጠበቁ ምግቦቻችን እንድትዝናኑ እጋብዛለን።

ግሽ አባይ ሽሮ

24/10/2021

We need half time waiters

17/10/2021
17/10/2021

Address

Keblele 04 Behind NGG Hotel
Bahir Dar

Telephone

+251913447824

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gish Abay Doro Kitfo and Catering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category