Jah Haile Gulele werda 1

Jah Haile Gulele werda 1 media serawit

Wonderful management
09/10/2025

Wonderful management

የሕጻናት እድገትና የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰራ ነው - ፕሬዚዳንት ታዬአዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለመጪው ትውልድ ሰፊ ትኩረት በመስጠት በሕጻናት ...
06/10/2025

የሕጻናት እድገትና የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰራ ነው - ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለመጪው ትውልድ ሰፊ ትኩረት በመስጠት በሕጻናት እድገትና ትምህርት ላይ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል፡፡

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ÷ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በማህበራዊ ዘርፍ በርካታ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል።

በትውልዶች ውስጥ የሚስተዋለው የእሴት መሸርሸር ዋነኛ መነሻ የትምህርት ጥራት ችግር መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

መሰል ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትም መንግስት የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ቀርጾ ተግባራዊ ማድረጉን ነው ያስረዱት፡፡

ትምህርት ለትውልድ በሚል መሪ ሃሳብ ማሕበረሰቡን በማንቀሳቀስ የትምህርት ተደራሽነትን የማረጋገጥ ሥራ መሰራቱን ጠቁመዋል።

ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ተማሪዎች በት/ቤት ምገባ መርሐ ግብር ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ ማድረግ መቻሉን አንስተው ÷ ይህ ጉልህ ተግባር በዓለም አቀፍ ተቋማት ጭምር እውቅና እንደተሰጠው ተናግረዋል።

በጤናው ዘርፍ ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን መነሻ በማድረግ ክፍተቶችን የመሙላት ሥራ መከናወኑን ያስረዱት ፕሬዚዳንቱ ÷ በሽታን ከመከላከል ባለፈ አክሞ ማዳን ላይ ልዩ ትኩረት መሰጠቱን አንስተዋል፡፡

የሕክምና መሳሪያዎችን እና መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ከፍተኛ ውጤት እንደተገኘም አመልክ

የወጣቶችን ክህሎት በማጎልበት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የሥራ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደረጉንም አስገንዝበዋል፡፡

What is new today in our sub city gulelehappy Irrecha
03/10/2025

What is new today in our sub city gulele

happy Irrecha

Address

Addis Ababa Gulele Sub City Woreda 1
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jah Haile Gulele werda 1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category