Maed Nutrition

Maed Nutrition Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maed Nutrition, hayat, Addis Ababa.

የአሸናፊዎች ገበታ🏋️‍♂️
🥗 Organic and high protein meal delivery.
🟢⚪ጤናማ እና ዘላቂ የክብደት መቀነስ ወይም ጡንቻ መገንባት💪🏽ጉዞዎን ከ እኛ ለመጀመር ከታች ባለው የ Whatsapp ቁጥር ቁመትና ክብደትን ይላኩልን።
📞+251927033655
በስልክ ለመደወል:+251944315050

07/06/2026

አመጋገባችን እንዳለ ሆኖ ስብ ለመቀነስ የሚረዱን እንቅስቃሴዎች፣

07/06/2026

Carbohydrate አለመመገባችሁ ክብደት እንድትቀንሱ አያግዛችሁም!! ይልቁንስ carbohydrate አለመጠቀም የኃይል እጥረት፣የሆድ ድርቀት እና የጡንቻ መቀነስን ያስከትላል።በእሱም እኔ እንዳግዛችሁ ከታች ባለው ቁጥር ያናግሩን።

07/06/2026

ማእድ ኒውትሪሽን የአሸናፊዎች ገበታ።

06/06/2026

እንጀራ ብቻውን ክብደት አያስጨምራችሁም!!እንጀራም እየተመገባችሁ የስብ መጠናችሁን መቀነስ ከፈለጋችሁ በ+251986678405 ያናግሩን።

04/06/2026

የስብ መጠን መቀነስ ጉዞዎን እንዳግዞት በ0927033655 ያናግሩን።

04/06/2026

ሎሚ በውሀ መጠጣታችሁ ወይንም በቀን አንድ መመገባችሁ ሳይሆን ከሚያስፈልጋችሁ የሀይል መጠን በታች በመመገብ ነው የሰውነት ክብደታችሁን መቀነስ የምትችሉት።

04/06/2026

ቦርጫችሁን ለማጥፋት 3 ቀላል ነገሮች

02/06/2026

ቦርጭ ብላችሁ በwhatsapp ቁጥር ላኩልን።

02/06/2026

ክብደት ለመቀነስ የቱ ይረዳናል??

Address

Hayat
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Maed Nutrition posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share