Chefs Catering Addis

Chefs Catering Addis Where Great Event Meet Great Taste
by executive chef amanuel wolde
0920163304/ 0987704622 /0913993406/0710993406
ከከፈሉን በላይ እናገለግሎዎታለን!

10/09/2026

🎉 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. ዘመን መለወጫ አደረሳችሁ! 🎉

ውድ ደንበኞቻችን፣

Chefs Catering Addis እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲሱ ዓመት በሰላም፣ በጤና፣ በደስታ እና በብልጽግና አደረሳችሁ ይላል።

በ2018 ዓ.ም. ላደረጋችሁልን ድጋፍ፣ እምነት እና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን። ❤️

በ2019 ዓ.ም.ም የተሻለ ጥራት፣ የላቀ አገልግሎት እና የማይረሱ የምግብ ተሞክሮዎችን ይዘን ከእናንተ ጋር ለመጓዝ ቃል እንገባለን።

🌟 መልካም አዲስ ዓመት!
🥂 Happy Ethiopian New Year 2019!

Chefs Catering Addis
Your Trusted Partner in Catering & Events

06/08/2026
13/06/2026

05/06/2026

📢 አዲስ የሥራ ቪዲዮ ይዘን ቀርበናል። ስራችንን ተመልከቱ እና አስተያየት ስጡን።
ለኬተሪንግ ለትዕዛዝ ይደውሉልን!”
አድራሻችን :- ሰሚት ፍየል ቤት ማና ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 116 ላይ እንገኛለን::
ለሰርግ/ለመልስ/ለሽምግልና. ፓኬጆችን አዘጋጅተናል::
📌ቀድመው ይዘዙን::
📞0920163304📞0913993406 /📞0710993406📞0987704622
https://t.me/chefscaterinservisinaddis

Happy Workers Day!Chefs Catering Addis
30/04/2026

Happy Workers Day!
Chefs Catering Addis

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
123

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chefs Catering Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share