Ahmed Mekonnen

26/12/2022
የአላህ የእናቴን ውለታ የምመልስበት ቅዋ አንተ ለግሰኝ።
24/12/2022

የአላህ የእናቴን ውለታ የምመልስበት ቅዋ አንተ ለግሰኝ።

24/12/2022

ዮናታንን "ስለ እምነታችን ተናግረሀል" ብላ የከሰሰችው ቤተ ክርስቲያን፥ የሚመጣው ታህሳስ # # ስለ እስልምና ለመናገር በራሷ አዳራሽ ፕሮግራም ይዛለች..! መናገሩን እንኳን ዛሬ ሳይሆን እድሜ ልካችሁን ስትናገሩ ኑራችኃል፥ ይህ በእርግጥ አዲስ አይደለም። የሚገርመው ግን "ስለኛ ተወራ" ብላችሁ ለመክሰስ ሩጫ ላይ ባላችሁበት ቅጽበት ያለምንም ሀፍረት ኦፊሺያል አድርጋችሁ በተራችሁ መናገራችሁ ነው። በነገራችን ላይ ይህ የማኅበረ ቅዱሳን ስራ ብቻ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ ስህተት ነው። ፕሮግራሙን ያዘጋጀው በግልጽ ማስታወቂያው ላይ እንዳለው "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥናትና ምርምር ማዕከል" ነው። ማዕከሉ ደግሞ ተጠሪነቱ ለሲኖዶሱ ሁኖ በስሩ የሚገኝ ተቋም ነው። ..
ይህ ነገር ከዚህ በፊት ሲደረግ በተደጋጋሚ የሚታወቅ ቢሆንም በቁምነገር አንስተነው አናውቅም። በመድረኩ የሚነሳ ሹበሀ ካለም ትኩረት የምናደርገው መልስ መመለሱ ላይ እንጅ "እንዴት ተጠየቀ" የሚለው ነጥብ ላይ አይደለም። የዛሬው ያስገረመኝ ምክንያት ከሰሞኑ የቤተ ክርስትያኗ ሰዎች እንዲያ ያዙኝ ልቀቁኝ ብለው መልሰው ያንኑ ተግባር ቀን እንኳን ሳይለዩ በዚያው ሰሞን እራሳቸው መፈጸማቸው ቢያስገርመኝ ነው። ክስተቱ የዝንጀሯውን ታሪክ ቢያስታውሰኝም ቃሉ ስለሚያስጠላ ትቸዋለሁ።
_______________
© የሕያ ኢብኑ ኑህ
https://t.me/Yahyanuhe

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911598889

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahmed Mekonnen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ahmed Mekonnen:

Share

Category