Betty's Kitchen የቤቲ ጓዳ

Betty's Kitchen የቤቲ ጓዳ Food zone

 's_Kitchen_የቤቲ ጓዳ በአዲስ ስራ ብቅ ብሏል😮👌😋 🍔🍟🥪🍕☕️ በሚል……የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ🙏❤️አድራሻችን አያት49 Hosea Realstate ፊትለፊት ዘመር ህንፃ ግራው...
26/05/2026

's_Kitchen_የቤቲ ጓዳ በአዲስ ስራ ብቅ ብሏል😮👌😋

🍔🍟🥪🍕☕️ በሚል……የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ🙏❤️

አድራሻችን አያት49 Hosea Realstate ፊትለፊት ዘመር ህንፃ ግራውንድ የሚገባዎት ቦታ👏👏👏👏👏

  Like👍 አምሮኝ ነው😔 እስኪ ተባበሩኝ ውዶቼ🥰--------------------------------------------------------------------------ድሮ ድሮ "ሽሮ አልወድም...
08/04/2025

Like👍 አምሮኝ ነው😔 እስኪ ተባበሩኝ ውዶቼ🥰
--------------------------------------------------------------------------
ድሮ ድሮ "ሽሮ አልወድም!" የሚል ሰው እንደ ሞልቃቃ ይታይ ነበር🙄
አሁን ግን እንደ ችጋራም ነው የሚታየው አሉ🙈 ምክንያቱም ሽሮ ተወዷል ወገኖቼ (ለነገሩ ምን ያልተወደደ ነገር አለ😏)

……እናማ ሽሮን ለበዓል ብቻ መብላት ከመጀመሩ በፊት ጣዕሙ እንዳይጠፋባችሁ ቶሎ ቶሎ ብሉ😋😋😋 ……ግን ግን 🙅‍♀❗️
✅ጥራቱ አስተማማኝ፣👌
✅እንደቤት በንፅህና የተዘጋጀ፣👌
✅ውሀ የሚያነሳ፣👌
✅ጣዕም ከከለር ጋር ያጣመረ👌…… ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት ቢበሉትን'ኳ የማይሰለች ጭራሽ ሱስ የሚሆን፣ መልክ የሚያወጣ፣
፣
!…………😋

🤗 በተጨማሪም🤗

✅አልጫ ሽሮ፣
✅የዶሮ በርበሬ፣
✅ሚጥሚጣ፣
✅በሶ፣
✅የተዘጋጀ(ያለቀለት)ስልጆ፣
✅ህልበት ዱቄቱም…ተዘጋጅቶም(አልቆለትም)፣
✅ሰናፍጭ፣
✅የባቄላ ዱቄት፣
✅ሽምብራ ዱቄት፣
✅የተዘጋጀ(ያለቀለት) ሽንብራ ዓሳ፣
✅ታምሶ የተፈጨ ተልባ ………ሁሉንም እንደምርጫዎ ያገኛሉ👍

እኛ ጋር የሌለው የለም ብቻ ነው!😍

📲+251965927074
📲+251913441304……ላይ ደውሉ "ወዬ" እላችኋለሁ😁

💥" በዓለም ላይ እጅግ ውዱ ቅመም( ቀይ ወርቅ) ተብሎ የሚጠራው ምንድነው?" ለሚለው ጥያቄዬ ብዙዎቻችሁ መልሱን አግኝታችሁታል😍 ጀግኖች💪  👉Saffron በአረብኛ ዛኣፈራን ይባላል🤗🟢ቀለሙ ወ...
18/01/2025

💥" በዓለም ላይ እጅግ ውዱ ቅመም( ቀይ ወርቅ) ተብሎ የሚጠራው ምንድነው?" ለሚለው ጥያቄዬ ብዙዎቻችሁ መልሱን አግኝታችሁታል😍 ጀግኖች💪
👉Saffron በአረብኛ ዛኣፈራን ይባላል🤗

🟢ቀለሙ ወርቃማ-ቢጫ ወይም ብርቱካንማ ነው። የሚገኘው (የሚሰበሰበውም) ክሮከስ ሳቲዩስ ከሚባል አበባ ላይ ነው።

🟢Saffron(ዛኣፈራን) ረቂቅ ተፈጥሯዊ-ጣፍጭ ጣዕም ያለው ሲሆን በምላስ ላይ የመራራነት ስሜት አለው።

🟢ሳፍሮን በጣም ውድ ቅመም የሆነበት አንዱ ምክንያ አቅርቦቱ ውስን ስለሆነና በእጅ ስለሚሰበሰብም ነው። የሳፍሮን ክሩክ በየዓመቱ ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚያብብ ሲሆን እያንዳንዱ አበባ የሚያመርተው ሶስት የሳፍሮን ክሮች ብቻ ነው።

🟢አንድ ኪሎ ግራም የሻፍሮን ቅመማ ቅመም ለመሥራት 75,000 የሱፍ አበባ አበቦች ያስፈልጋል

🟢ኢራን የዓለማችን ትልቁ የሳፍሮን አምራች አገር ነች

🦋የጤና ጥቅሞቹ ከሞላ ጎደል🦋
-------------======---------------
🍡የፀረ-ካንሰር ባህሪያትን የያዘ ነው

🍡በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል

🍡ሴሎችን ከጉዳት ይጠብቃል

🍡የስሜት መረበሽንና የመንፈስ ጭንቀትን ያስወግዳል

🍡የአእምሮ ጤናን እና የልብና የደም ቧንቧ ጤናን ይጨምራል

🍡ክብደት ለመቀነስ ይረዳል

🍡የእይታ እና የአይን ጤናን ማሻሻል

🍡የደም ግፊትን ይቀንሳል

🍡የቆዳ ጤናን ያሻሽላል፣ ፀረ-እርጅና ነው፣የሚያበራ ቆዳ ይሰጣል

🍡የወር አበባ ዑደት ከመጀመሩ በፊትና በወር አበባ ወቅት የሚከሰት ህመምን ቁርጠትን ጨምሮ ይከላከላል
የወሲብ ጤናን ያሻሽላል…………………

📍📍📍በስተመጨረሻም ይሄ ተአምረኛ ቅመም መግዛትና ከጥቅሙ መቋደስ ከፈለጋችሁ በ4g መጠን እኔ ጋር ታገኛላችሁ🙌

🦋Inbox me💬

18/01/2025

👉በተለምዶ "ቀይ ወርቅ" ተብሎ ይጠራል!
👉በዓለም ላይ እጅግ በጣም ውድ እና ተፈላጊ ከሆኑ ቅመሞች አንዱና ዋነኛው ነው !🫢
👉የ1ኪሎ ዋጋ 30ሺህ ዶላር ነው!😮
📌ይህ ቅመም ማን ይባላል?😍

🪭አራዳ ነጋዴ ማለት ያሉ ክፍተቶችን አይቶ👀 የሚሰራ ማለትነው! ዝ🤜🤛እንደምታዩት👇ፍሬው ዱባ ዱባ የሚያክል፣ ደረቅ፣ የሚያሰማ👌 ኮረሪማ👉 ከዛው ከትውልድ ሀገሩ  #ከከፋ አስመጥቻለሁ🙌 ለቅቤ፣ ...
28/12/2024

🪭አራዳ ነጋዴ ማለት ያሉ ክፍተቶችን አይቶ👀 የሚሰራ ማለትነው! ዝ🤜🤛

እንደምታዩት👇ፍሬው ዱባ ዱባ የሚያክል፣ ደረቅ፣ የሚያሰማ👌 ኮረሪማ👉 ከዛው ከትውልድ ሀገሩ #ከከፋ አስመጥቻለሁ🙌
ለቅቤ፣ ለበርበሬ (በርበሬ እንኳን ያው ከኔ ነው የምትገዙት)🤗

📍ለጊዜው 100 ኪሎ ነው ያለኝ ፍላጎታችሁን እያየሁ እጨምራለሁ

📍 ነጋዴዎች ብዛት ከፈለጋችሁ በውስጥ አውሩኝ! ወይም አጩሁልኝ🤙

?

🤙ዜሮ965927074
🤙ዜሮ913441304

አሁን ደሞ ይሄን ፖስት Like👍 እያደረግን የማዳም ቅመሞችና የዚህ ምግብ አድናቂዎች ጋር እንዲደርስ የበኩላችንን አስተዋፅዖ እናደርጋለን💪🤌 ☄  አድጎ ተመንድጎ፣ የሀገራችንን ምርት ወደውጪ ...
17/12/2024

አሁን ደሞ ይሄን ፖስት Like👍 እያደረግን የማዳም ቅመሞችና የዚህ ምግብ አድናቂዎች ጋር እንዲደርስ የበኩላችንን አስተዋፅዖ እናደርጋለን💪🤌

☄ አድጎ ተመንድጎ፣ የሀገራችንን ምርት ወደውጪ ከመላክ አልፎ አረብ ሀገራት ላይ የተወደዱና የተለመዱ የምግብ ግብዓቶችንም እያስመጣን የደንበኞቻንን አምሮትና ትዝታን እዚሁ ሀገራችን በሚፈልጉት ብዛት እያቀረብን እንገኛለን👉 Import👉 Export ላይ ነን ወገን👌 እስኪ ላይካችሁ👍 ይታይ?👀

እና ምን አማራችሁ?😋🤗
✅ዛተር❓
✅ሱማክ❓
✅የቡስቡሳ ግብዓት የሆነውን ሰሚድ❓
✅ታህኒ❓
✅የሩዝ ቅመማ ቀመሞች❓
✅የወይን ቅጠል❓
✅ጥቁር ዘቢብ❓
✅ቢጫ ዘቢብ❓
🤔ወይስ ሌላ የምትፈልጉት አለ❓ ያሳውቁን

👉የባህርዳርና የትግራይ ሽሯችን
👉በርበሬያችን
👉ሚጥሚጣችን
👉በሷችን
👉የአጥሚትና የገንፎ እህላችን
👉ቅቤያችን
👉ማራችን
👉ዳጣችን……………ሁሉም በተለመደው ጥራትና በገራሚ ጣዕም አሁንም እንደተጠበቁ ናቸው🤌

📌ዛተርና ሱማክ ብዛት ያዘዛችሁ ደንበኞቻችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይገባል🙌

🤳0965927074
🤳0913441304

የምስራች ለዛተር(መኑሽ) አፍቃሪያን😋📌Original ዛተር ከሳዑዲ አስገብተናል🤌 ሳያልቅ ቶሎ ውሰዱበ1ኪሎበግማሽ ኪሎና በእሩብ ኪሎ ተዘጋጅቷል😍📲0965927074 📲0913441304
09/12/2024

የምስራች ለዛተር(መኑሽ) አፍቃሪያን😋

📌Original ዛተር ከሳዑዲ አስገብተናል🤌 ሳያልቅ ቶሎ ውሰዱ

በ1ኪሎ
በግማሽ ኪሎና በእሩብ ኪሎ ተዘጋጅቷል😍

📲0965927074
📲0913441304

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Telephone

+251965927074

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Betty's Kitchen የቤቲ ጓዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Betty's Kitchen የቤቲ ጓዳ:

Shortcuts

Share

Category